የሰንበት ት/ቤት ትርጉም

ወጣቶች ዘወትር በቤተ ክርስቲያን ቅጽር ግቢ ውስጥ እየተገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ፣ ሥርዓትና ትውፊት የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው፡፡ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች ማለት የፆታ ፣ የዘር ፣ የቀለም ልዩነት ሳይኖር በየአጥቢያው ቤተክርስቲያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትና ሥርዓት የሚማሩ ተማሪዎች ማለት ነው፡፡…

የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ታሪክ

በቅድስት ቤ/ክ ታሪክ ውስጥ የሕጻናት እና የወጣቶች ድርሻ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህም ቤ/ክ ወጣቶችን በማስተማር ተተኪ ትውልድ ለማፍራት ካላት ፅኑ ፍላጎትና እምነት ነው፡፡ ከ 1940 ዓ.ም ጀምሮ የወጣቶች እና የጎልማሶች መንፈሳዊ ማኅበራት ብቅ ብቅ አሉ፤ በጊዜው ከነበሩት አንጋፋዎቹ ማኅበራት ውስጥ ሃይማኖተ…

የደብሩ ታሪክ

# በ09፻5 / 1905 በልጅ ኢያሱ ዘመነ መንግስት ተመሰረተ፡፡ # ፊታ አውራሪ ሀብተ ጊዬርጊስ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሊያሳንጹ አስበው ነበር፡፡ # አፈ ንጉስ ጥላሁን የተከሉት የቀበና አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ስለነበር በዚህ የዐማኑኤል ቤተክርስቲያን እንዲታነጽ ተደረገ፡፡ # የዐማኑኤል…

ድረገጽ

ይህ ተግባራዊ ድረገጽ በጥናቱ ግኝት መሰረት የሰንበት ትምህርት ቤታችንን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ ያማከለ እና በጥናቱ መጀመሪያ ላይ የቀረቡትን ስጋቶች እና ደካማ ጎኖችን ተሻግሮ የታለመለትን አላማ ሊያሳካ በሚችል አቅም የተዋቀረ ነው፡፡ ይህ ድረገጽ በቀጣይ ሂደቶች ውስጥ አቅሙን ሊያሻሽሉ የሚችሉ አስፈላጊ የሆኑ…

ዕርቅ

ቤተ ክርስቲያን ይህንን ሰሞን ከዕርቅና ከፓትርያርክ ምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ወገኖችን የሐሳብ ፍጭት እያስተናገድች ትገኛለች፡፡ አንድ ሰው የቱንም ዓይነት ሐሳብ ይኑረው ለቤተ ክርስቲ ያን ይበጃል ብሎ ሐሳብ እስከሠነዘረ፣ ያንን ሐሳቡንም ከሸፍጥና ከሰይጣናዊ መንገድ በተለየ መልኩ ባገኘው የተረፈቀደ መድረክ ላይ ሁሉ…