ቤተ-ኤል

ነግህ በጊዜ ጸሎት አእዋፍ ሳይወነጭፍ ከማለዳ ሰማይ ፀሐይ ሳትነጥፍ ይሰማል አርጋኖን ከጉም ሽፋኗ ስር አቋቋም ዝማሬ ነፍስን የሚያሸብር ከሌሊት ወጋገን ከአናብርት ልቆ ከአርያም ብሔር መድረሻውን አውቆ የማኅሌት ክምር ኅሊና የሚሠውር እንደ መላእክቱ በምስጋና መስከር ይታየኛል ሕይወት ነፍስ የሚያለመልም ከጉልላቷ ስር…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!

ይድረስ ለወንድሜ ተስፋ እግዚአብሔር! እንደምን ሰንብተኻል? እኔ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነኝ፡፡ “በተመረቅኩት ሥራ ብዙ ዓመታት መሥራቴን ታውቃለኅ፡፡ አኹን ግን ትቼው አትሌት ኾኛለኁ፡፡ ለመኾኑ ሯጭነት ኃጢአት ነውን?” ብለኽ የጻፍክልኝ ደብዳቤ ደርሶኛል፡፡ ውድ ወንድሜ! ሩጫችን ይለያያል እንጂ ኹላችንም ሯጮች ነን፡፡ በርግጥ…

ማንን ትፈልጋላችሁ

ማንን ትፈልጋላችሁ ዛሬ በማለዳ ጥያቄ ይዘን መጥተናል ዛሬ በማለዳ ለመመለስ ዝግጁ ነን ዛሬ በማለዳ እሁድ ምን ተፈጠረ? ሰባቱ ሠማያት መቶ ከነገደ መላዕክት አራቱ ባሕርያት ጨለማና ብርሃን ሰኞ ምን ተፈጠረ? ውኃን ለሦስት ከፍሎ ሐኖስ ጠፈር ውቅያኖስ

ሰው መሆንም ቀረ

አለምና ሐሰት ጋብቻ መስርተው ውሸት የሚሉትን ቀጣፊ ልጅ ወልደው ሲኖሩ… ሲኖሩ… ሲኖሩ… ተዋደው ፍቅራቸው ሲደራ ተጎራበቱና ከዲያቢሎስ ጋራ ያው የጥንቱ ውሸት እረቀቅ አለና የልጅ ልጅ አፈራ በእባብ ልቦና እባብም ተማርካ በውዳሴ ከንቱ አዳም እንቢ ቢላት ነግራ ለሴቲቱ ቀንጥሰው ጎረሷት እፀ…