መዳን በጌታ ስለሆነ ቅዱሳን አያድኑምን?

አንድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በመውሰድ ቃሉ ለተጻፈበት ዓለማ ወይም ለሚያስተላልፈው መልእክት ሳይሆን እነርሱ ለሚፈልጉት የተቃርኖ አስተያየት የሚጠቀሙ ሰዎች ለዚሁ አካሔድ ከሚጠቀሙባቸው ሐሳቦች መካከል አንዱ የጌታችንን ማዳን ከቅዱሳን አዳኝነት ጋር የሚቀናቀን ወይም የሚጻረር አድርገው ማቅረባቸው ነው፡፡ *** የዚህ ሐሳብ አቅራቢዎች የጌታን…

የትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! “ሃይማኖት” ማለት አምነ፣ አመነ ከሚል የግእዝ ግሥ የወጣ ሲኾን መዝገበ ቃላታዊ ትርጓሜውም “ማመን፣ መታመን” ማለት ነው፡፡ በምሥጢራዊው ትርጕሙ ግን “ሃይማኖት” ማለት ፍጥረትን ኹሉ ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጣ አንድ እግዚአብሔር እንዳለ፣ ለሚታየውም…

“ሰላምን ሻት ተከተላትም”(መዝ.፴፫፥፲፬)

በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ሰላም ማለት ጸጥታ፣ ዕረፍት፣ እርጋታ፣ እርካታ ማለት ሲሆን የእርስ በእርስ ስምምነት በአንድነት አብሮ መኖር መቻልና የዕረፍት ስሜት እንደሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ያስረዳል፡፡ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት “ሰላምን ሻት ተከተላትም” ብሎ ከመናገሩ አስቀድሞ የመጽሐፉን ክፍል ወደ ኋላ…