የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት

በትምህርት፣ በሥራ ቦታ ርቀት እና በተለያዩ ምክንያቶች ቃለ እግዚአብሔርን በአካል ተገኝተው መማር ላልቻሉ ምእመናን ሰንበት ት/ቤታችብ መንፈሳዊ ትምህርት ባሉበት ሆነው እንዲማሩ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡

በመሆኑም በተመችዎት ጊዜ እና ቀን በአካል ወይም በወኪል በመምጣት ተመዝግበው መማር ይችላሉ፡፡

ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት ይሰጣል፡፡

ትምህርቱን ለመመዝገብና ለመጀመር

1.      በአካልም ሆነ በወኪል ሰንበት ትምህርት ቤት መገኘት ይጠበቅብዎታል፡፡

2.      በወኪል የሚያስተምሩት ተማሪ ካለ ሙሉ መረጃውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

ለበለጠ መረጃ

👉 ስልክ፡ 0118 68 20 34/ 0973952122/23

የተልዕኮ መንፈሳዊ ትምህርት