ትመስሊ ፊደለ
ወትወልዲ ወንጌለ
ወታገምሪ መስቀለ
ፊደልን ትመስያለሽ
ወንጌልን ትወልጃለሽ
መስቀልን ትወስኛለሽ
__
መጽሐፈ ሰዓታት

 እንኳን ለጌታችን የጽንሰት በዓል
   በሰላም አደረሳችሁ!
   _______________
 የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት
   እግዚአብሔር ምስሌነ
  EGZIABHER MESLENE
  ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
 join us on t.me/EMislene

ብሥራተ ገብርኤል