
ህዳር 21
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት በዓለ ንግሡ ይከበራል።
1) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ
2)አውግስታ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
3) ፍኖተሎዛ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
4) ማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ የሺ ደበሌ
5) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦አዲስ ከተማ/ክ/ከ አውቶብስ ተራ
6) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
7) ደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል አደባባይ
8) ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጉርድ ሾላ
10) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤልና 24ቱ ካህናተ ሰማያት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አባዶ
11) የረር በር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጎሮ
12) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
13) ቦሌ ኆህተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
14) መሪ ቅድስት ሥላሴ፤ቅዱስ ኡራኤል፤ቅድስት ድንግል ማርያም፤ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ መሪ
15) ገነተ ኢየሱስና ገነተ ማርያም አብያተ ክርስትያናት
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ፈረንሳይ 41 ኢየሱስ
16) መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
ልዩ ስም፦አራዳ ክ/ከ አምስት ኪሎ
17) መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል፤ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅድስት አርሴማ ገዳም
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ
18) ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አራዳ ክ/ከ አርበኞች መንገድ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
19) ቦሌ ቡልቡላ ፍኖተ ሕይወት ቅድስት ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም
20) ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያምና መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብሔረ ጽጌ
21) ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
22) ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
23) ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል ፍላወር
24) ፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ ጀርባ
25) ሐመረወርቅ ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
26) ፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ 1 ለቡ(ፉሪ)
27) ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ ወ ገብረ ክርስቶስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቅ/ክ/ከ ወረዳ 1 ዘነበ ወርቅ
28) ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈጬ
30) ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ሰርጢ ማርያም
31) ቀርሳ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ልደታ ለማርያምና አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቀርሳ
32) ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 9 ቂሊንጦ
33) መንበረ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተ ክርስቲያን
ልዩ ስም፡-ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ላፍቶ 58 ማዞሪያ
34) ርእሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፡-ጉለሌ /ክ/ከ እንጦጦ ማርያም

