
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በእነዚህ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የልደታ ለማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል ይከበራል።
1) ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ
2)ደብረ መድኃኒት አቡነ ሃብተማርያም ወቅድስት ልደታ ወቅድስት አርሴማ ገዳም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ ካኦጄጄ ዱቄት ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቃሌ ተራራ ላይ
3) ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ መርካቶ
4) ደብረ ስብሐት ቅድስት ልደታ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ
5) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
6) ኤረር በር ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ኤረር በር
7) አያት መካነ ሕይወት መድኃኔዓለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል
8) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
9) መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ
10) ሲኤምሲ መካነ ጻድቃን አቡነ ተክለሃይማኖትና ቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ መሪ ሎቄ
11) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ሰሚት
12) መሪ አያት ምስራቀ ፀሐይ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ መሪ
13) ካራ አሎ ደብር ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔዓለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ ካራ
14) ርእሰ አድባራት እንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ወ ኤልያስ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ እንጦጦ
15) መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ሽሮ ሜዳ
16) ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ 01 ራሽያ ኤምባሲ ጀርባ
17) እንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ሽሮሜዳ
18) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
19) ብሔረ ፅጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያምና መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብሔረ ፅጌ
20) ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ፉሪ ሐና ማርያም
21) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
22) ደብረ ቢታንያ አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅድስት ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ቆሬ 5 ቁጥርና 2 ቁጥር ማዞርያ
23) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ደብረ ፍስሐ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
24) ፉሪ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጋራ ኦዳ
25) መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ
26) ለቡ ደብረ ታቦር በዓለወልድና አበ ብዙሃን አብርሃም ገዳም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ /ክ/ከ ለቡ
27) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
28) ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቤተል
29) ቦሌ ቡልቡላ ምስካበ ቅዱሳን አባ ሳሙኤልና ቅዱስ አማኑኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቡልቡላ
30) አለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አለም ባንክ
31) አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ጋራው መድኃኔዓለም
መልካም በዓል።

