ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ (14261460ዓ ም) በዘመናቸው አምልኮ ጣዖትን አስቆማለሁ ብለው ቆርጠው ተነሥተው ነበር፡፡ ይህንን ነገር ለማስቆምም ሦስት ዓይነት መንገድ ለመጠቀም አሰቡ፡፡ መምህራንን እየላኩ ሕዝቡን ለማስተማር፣ ለማስተማርያ የሚሆኑ ድርሰቶችን እንዲዘጋጁ ለማድረግና ራሳቸውም ለማዘጋጀት፣ በመጨረሻ ደግሞ ከዚህ ሁሉ የተሻገረውን ለመቅጣት፡፡ በተለይም በአምልኮ ጣዖት የተያዙትን፣ ይህንንም አምልኮ ከሕዝቡ ገንዘብ ለመሰብሰብና ሕዝቡን ለማታለል ሲሉ የሚያካሂዱትን ሰዎች የሚከታተሉ፤ ባለሥልጣናቱ በድብቅ ይህንን ተግባር ሲያከናውኑ፣ አንዳንድ ካህናትም ከሁለቱም ወገን ሆነው ሲያጭበረብሩ፣ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችም በዚህ ባዕድ አምልኮ ውስጥ ሲነከሩ እየተከታተሉ ለንጉሡ መረጃ የሚሰጡ ሦስት ሰዎችን መድበው ነበር፡፡ ዘርዐ ክርስቶስ፣ ተዐውቀ ብርሃንና ገብረ ክርስቶስ የሚባሉት እነዚህ ሦስት ሰዎች ወደ ባዕድ አምልኮ የሚሄዱትን፣ በድብቅ ይህንን ተግባር የሚያከናውኑትን፣ በተለይም የቤተ መንግሥት ሰዎች ሆነው ለሕዝቡ የባዕድ አምልኮ ክፉ አርአያ የሚሆኑትን እንዲጠቁሙ፣ ተከታትለውም እንዲያሲዙ፣ አስይዘውም እንዲያስቀጡ ንጉሡ ሥልጣን ሰጥተዋቸው ነበር፡፡
በዚህም መሠረት እነዚህ ሦስት ሰዎች በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ፤ ከባዕድ አምላኪዎች ጋር ባዕድ አምላኪ እየመሰሉ፣ ከሕዝቡም ወሬ እየሰበሰቡ፣ ያዩትንና የሰሙትን ለንጉሡ በማቅረብ በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ ሰዎችን እንዲቀጡ ያደርጉ ጀመር፡፡ በመጀመርያው አካባቢ ለኅሊናቸውና ለፈጣሪያቸው ታማኝ በመሆን በትክክልም ተመክረውና ተዘክረው አልመለስ ያሉትን፣ በአምልኮ ባዕድ ፍቅር ልባቸው የነደደውን፣ ለሕዝቡ ክፉ አርአያ የሆኑትን፣ ሥልጣናቸውን ተገን በማድረግና ማን ይናገረናል ብለው ይህንን ተግባር የሚፈጽሙትን እየጠቆሙ ያስቀጡ ነበር፡፡ እየቆዩ ግን ግእዛቸው ተለወጠ፡፡ ይህንን ሥልጣናቸውን የጉቦ መቀበያ፣ የመደለያ መብያ፣ የሙክት መዋዋያ፣ የዝምድና መመሥረቻ፣ የሀብት ማከማቻ፣ የቂም መወጫ፣ የጠላት መቅጫ እያደረጉት መጡ፡፡ ጉቦ አልሰጥ ያሏቸውን ያላጠፉትን አጠፉ ብለው ይከሷቸዋል፤ እስከ ሞትም ያስፈርዱባቸዋል፡፡ ከዚህ በፊት በሌላ ነገር የተጣሏቸውን አምልኮ ባዕድ ሲፈጽሙ አገኘናቸው ብለው ለንጉሡ አሳልፈው ይሰጧቸዋል፡፡ የገዛ ወዳጆቻቸውና ዘመዶቻቸው የሚፈጽሙትን ክፉ ሥራ ሁሉ እየሸፈኑ አይተው እንዳላዩ ያልፏቸዋል፡፡ እነርሱ አንድ መንደር ሲደርሱ ሙክት ያላረደ፣ የከረመ የጠጅ ጋኑን ያልከፈተ፣ ምንጣፍ ያላነጠፈ፣ እግር ያላጠበ ሁሉ ዓይን ይጉረጠረጥበታል፣ ጣት ይቀሰርበታል፡፡
ሕዝቡ በእነዚህ ሦስት ሰዎች ግፍና ጭካኔ ሲማረር ስማቸውን ‹‹ደቂቀ ሰይጣን የሰይጣን ልጆች›› ብሎ አወጣላቸው፡፡ ሕዝቡ እነዚህን ሦስት ሰዎች ‹ደቂቀ ሰይጣን› ያላቸው ስለ አራት ነገር ነበር፡፡ በአንድ በኩል ጥቂት እውነት ይዘው ብዙ ሐሰት ስለሚጨምሩበት ነው፡፡ ሰይጣን ጥቂት እውነት ይኖረዋል፡፡ ሔዋንን ‹‹የሰማይና
የምድር ንግሥት›› ሲላት የተናገረው በከፊል እውነት ነበር፡፡ ‹‹የምድር ንግሥት›› መሆኗ እውነት ነው፡፡ ‹የሰማይ ንግሥት› ግን አልነበረችም፡፡ እነዚህም ሰዎች ጥቂት የሚመስል እውነት ይይዙና የቀረውን ነገር እነርሱ እጅን እግር፣ አንገትና ደረት፣ ጀርባና ፊት ሞልተውበት ያቀርቡታል፡፡ ነገር ዐዋቂዎች፣ ወግ አሣማሪዎች ስለነበሩ የሰማ ሁሉ ያምናቸዋል፡፡