ዕርቅ

ቤተ ክርስቲያን ይህንን ሰሞን ከዕርቅና ከፓትርያርክ ምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ወገኖችን የሐሳብ ፍጭት እያስተናገድች ትገኛለች፡፡ አንድ ሰው የቱንም ዓይነት ሐሳብ ይኑረው ለቤተ ክርስቲ ያን ይበጃል ብሎ ሐሳብ እስከሠነዘረ፣ ያንን ሐሳቡንም ከሸፍጥና ከሰይጣናዊ መንገድ በተለየ መልኩ ባገኘው የተረፈቀደ መድረክ ላይ ሁሉ እስካንጸባረቀ ድረስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል እንጂ አይጎዳትም፡፡ ቀደምት አበው የቤተ ክርስቲያንን አመራር ከግለሰባዊነት ይልቅ ለጉባኤ የሰጡበት አንዱ ምክንያት ውይይት፣ ክርክርና የሐሳብ ልዩነት እንዲኖር ብለው ነው፡፡ አንድ ሰው በተመደበበት የቤተ ክርስቲያን ኃላፊነትና በተፈቀደለት የአገልግሎት ሜዳ ውስጥ ይበጃል ያለውን ሐሳብ ማንሣት፣ ለሐሳቡም ማስረጃ አቅርቦ መከራከር፣ በስተመጨረሻም በጉባኤው ሕግ መሠረት ለጸደቀው ሐሳብ መገዛት ይጠበቅበታል፡፡ በ51 ዓም በኢየሩሳሌም የተደረገችው የመጀመርያዋ የቤተ ክርስቲያን ዓለም ዐቀፍ ጉባኤ ምክንያት በክርስቲያኖችና እነርሱንም በሚመሩና በሚመግቡ አባቶች መካከል በተነሣው የሐሳብ ልዩነት ነበር፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከአይሁድ ማኅበረሰብ ወጥታ ወደ አሕዛብ መንደር ስትገባ በአሕዛብና በአይሁድ ክርስቲያኖች መካከል ከአነዋወራቸው
የተነሣ የሓሳብ ልዩነት ተፈጠረ፡፡

ይህ የሐሳብ ልዩነትም በጉባኤ ኢየሩሳሌም ታይቶ በስተመጨረሻ አባቶችና መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል ያሉትን ውሳኔ ወሰኑ፡፡ በጊዜው ‹ብዙ ክርክር›q እንደነበረ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ገልጦታል (የሐዋ 15÷7) እንኳን ቤተ ክርስቲያንን በሚመራው ሲኖዶስ መካከል ቀርቶ በሁለትና በሦስት አባቶች መካከል አገልግሎትንና ለአገልግሎት የተሻለ የሆነውን መንገድ በመምረጥ ረገድ ልዩነት የታየበት ጊዜም ነበር፡፡ ቅዱስ ጳውሎስን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት፣ ከሐዋርያትም ጋር በማቀራረብና በክርስቲያኖች ዘንድ የነበረውን ተፈሪነት በማስቀረት ታላቅ ሚና በተጫወተው በቅዱስ በርናባስና በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚነግረን የሐሳብ ልዩነቱ መነሻ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን የተመለከተ ነበር፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር ለአገልግሎት ወጥቶ የነበረው ቅዱስ ማርቆስ አገልግሎቱን አቋርጦ ወደ እናቱ መመለስ ፈለገ፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር የነበረው በርናባስም እንዲመለስ ፈቀደለት፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ወደ ኋላ መመለስ የለም አለ፡፡ በርናባስ ግን ይዞት ወደ ኢየሩሳሌም አደረሰው፡፡ በሌላ ጊዜ አስቀድመው በሰበኩበት ቦታ ተመልሰው ወንድሞችን ለማየት ሲመካከሩ በርና ባስ ማርቆስን ለመውሰድ አሰበ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን አስቀድሞ ከጉዞ አቋርጦ መመለሱን አስታውሶ መሄድ የለበትም አለ፡፡ በዚህ ምክንያት በሁለቱ አባቶች መካከል ‹እርስ በርሳቸው እስኪለያዩ ድረስ መከፋፋት ሆነ›q (የሐዋ 15÷36Ž40)፡፡
ይህ የሐሳብ ልዩነትም በጉባኤ ኢየሩሳሌም ታይቶ በስተመጨረሻ አባቶችና መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል ያሉትን ውሳኔ ወሰኑ፡፡ በጊዜው ‹ብዙ ክርክር›q እንደነበረ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ገልጦታል (የሐዋ 15÷7) እንኳን ቤተ ክርስቲያንን በሚመራው ሲኖዶስ መካከል ቀርቶ በሁለትና በሦስት አባቶች መካከል አገልግሎትንና ለአገልግሎት የተሻለ የሆነውን መንገድ በመምረጥ ረገድ ልዩነት የታየበት ጊዜም ነበር፡፡ ቅዱስ ጳውሎስን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት፣ ከሐዋርያትም ጋር በማቀራረብና በክርስቲያኖች ዘንድ የነበረውን ተፈሪነት በማስቀረት ታላቅ ሚና በተጫወተው በቅዱስ በርናባስና በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚነግረን የሐሳብ ልዩነቱ መነሻ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን የተመለከተ ነበር፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር ለአገልግሎት ወጥቶ የነበረው ቅዱስ ማርቆስ አገልግሎቱን አቋርጦ ወደ እናቱ መመለስ ፈለገ፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር የነበረው በርናባስም እንዲመለስ ፈቀደለት፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ወደ ኋላ መመለስ የለም አለ፡፡ በርናባስ ግን ይዞት ወደ ኢየሩሳሌም አደረሰው፡፡ በሌላ ጊዜ አስቀድመው በሰበኩበት ቦታ ተመልሰው ወንድሞችን ለማየት ሲመካከሩ በርና ባስ ማርቆስን ለመውሰድ አሰበ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን አስቀድሞ ከጉዞ አቋርጦ መመለሱን አስታውሶ መሄድ የለበትም አለ፡፡ በዚህ ምክንያት በሁለቱ አባቶች መካከል ‹እርስ በርሳቸው እስኪለያዩ ድረስ መከፋፋት ሆነ›q (የሐዋ 15÷36Ž40)፡፡ ይህ የሐሳብ ልዩነትም በጉባኤ ኢየሩሳሌም ታይቶ በስተመጨረሻ አባቶችና መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል ያሉትን ውሳኔ ወሰኑ፡፡ በጊዜው ‹ብዙ ክርክር›q እንደነበረ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ገልጦታል (የሐዋ 15÷7) እንኳን ቤተ ክርስቲያንን በሚመራው ሲኖዶስ መካከል ቀርቶ በሁለትና በሦስት አባቶች መካከል አገልግሎትንና ለአገልግሎት የተሻለ የሆነውን መንገድ በመምረጥ ረገድ ልዩነት የታየበት ጊዜም ነበር፡፡ ቅዱስ ጳውሎስን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት፣ ከሐዋርያትም ጋር በማቀራረብና በክርስቲያኖች ዘንድ የነበረውን ተፈሪነት በማስቀረት ታላቅ ሚና በተጫወተው በቅዱስ በርናባስና በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚነግረን የሐሳብ ልዩነቱ መነሻ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን የተመለከተ ነበር፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር ለአገልግሎት ወጥቶ የነበረው ቅዱስ ማርቆስ አገልግሎቱን አቋርጦ ወደ እናቱ መመለስ ፈለገ፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር የነበረው በርናባስም እንዲመለስ ፈቀደለት፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ወደ ኋላ መመለስ የለም አለ፡፡ በርናባስ ግን ይዞት ወደ ኢየሩሳሌም አደረሰው፡፡ በሌላ ጊዜ አስቀድመው በሰበኩበት ቦታ ተመልሰው ወንድሞችን ለማየት ሲመካከሩ በርና ባስ ማርቆስን ለመውሰድ አሰበ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን አስቀድሞ ከጉዞ አቋርጦ መመለሱን አስታውሶ መሄድ የለበትም አለ፡፡ በዚህ ምክንያት በሁለቱ አባቶች መካከል ‹እርስ በርሳቸው እስኪለያዩ ድረስ መከፋፋት ሆነ›q (የሐዋ 15÷36Ž40)፡፡ ይህ የሐሳብ ልዩነትም በጉባኤ ኢየሩሳሌም ታይቶ በስተመጨረሻ አባቶችና መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል ያሉትን ውሳኔ ወሰኑ፡፡ በጊዜው ‹ብዙ ክርክር›q እንደነበረ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ገልጦታል (የሐዋ 15÷7) እንኳን ቤተ ክርስቲያንን በሚመራው ሲኖዶስ መካከል ቀርቶ በሁለትና በሦስት አባቶች መካከል አገልግሎትንና ለአገልግሎት የተሻለ የሆነውን መንገድ በመምረጥ ረገድ ልዩነት የታየበት ጊዜም ነበር፡፡ ቅዱስ ጳውሎስን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት፣ ከሐዋርያትም ጋር በማቀራረብና በክርስቲያኖች ዘንድ የነበረውን ተፈሪነት በማስቀረት ታላቅ ሚና በተጫወተው በቅዱስ በርናባስና በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚነግረን የሐሳብ ልዩነቱ መነሻ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን የተመለከተ ነበር፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር ለአገልግሎት ወጥቶ የነበረው ቅዱስ ማርቆስ አገልግሎቱን አቋርጦ ወደ እናቱ መመለስ ፈለገ፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር የነበረው በርናባስም እንዲመለስ ፈቀደለት፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ወደ ኋላ መመለስ የለም አለ፡፡ በርናባስ ግን ይዞት ወደ ኢየሩሳሌም አደረሰው፡፡ በሌላ ጊዜ አስቀድመው በሰበኩበት ቦታ ተመልሰው ወንድሞችን ለማየት ሲመካከሩ በርና ባስ ማርቆስን ለመውሰድ አሰበ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን አስቀድሞ ከጉዞ አቋርጦ መመለሱን አስታውሶ መሄድ የለበትም አለ፡፡ በዚህ ምክንያት በሁለቱ አባቶች መካከል ‹እርስ በርሳቸው እስኪለያዩ ድረስ መከፋፋት ሆነ›q (የሐዋ 15÷36Ž40)፡፡ ይህ የሐሳብ ልዩነትም በጉባኤ ኢየሩሳሌም ታይቶ በስተመጨረሻ አባቶችና መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን ይበጃል ያሉትን ውሳኔ ወሰኑ፡፡ በጊዜው ‹ብዙ ክርክር›q እንደነበረ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ገልጦታል (የሐዋ 15÷7) እንኳን ቤተ ክርስቲያንን በሚመራው ሲኖዶስ መካከል ቀርቶ በሁለትና በሦስት አባቶች መካከል አገልግሎትንና ለአገልግሎት የተሻለ የሆነውን መንገድ በመምረጥ ረገድ ልዩነት የታየበት ጊዜም ነበር፡፡ ቅዱስ ጳውሎስን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት፣ ከሐዋርያትም ጋር በማቀራረብና በክርስቲያኖች ዘንድ የነበረውን ተፈሪነት በማስቀረት ታላቅ ሚና በተጫወተው በቅዱስ በርናባስና በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚነግረን የሐሳብ ልዩነቱ መነሻ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን የተመለከተ ነበር፡፡ ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር ለአገልግሎት ወጥቶ የነበረው ቅዱስ ማርቆስ አገልግሎቱን አቋርጦ ወደ እናቱ መመለስ ፈለገ፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር የነበረው በርናባስም እንዲመለስ ፈቀደለት፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን ወደ ኋላ መመለስ የለም አለ፡፡ በርናባስ ግን ይዞት ወደ ኢየሩሳሌም አደረሰው፡፡ በሌላ ጊዜ አስቀድመው በሰበኩበት ቦታ ተመልሰው ወንድሞችን ለማየት ሲመካከሩ በርና ባስ ማርቆስን ለመውሰድ አሰበ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ግን አስቀድሞ ከጉዞ አቋርጦ መመለሱን አስታውሶ መሄድ የለበትም አለ፡፡ በዚህ ምክንያት በሁለቱ አባቶች መካከል ‹እርስ በርሳቸው እስኪለያዩ ድረስ መከፋፋት ሆነ›q (የሐዋ 15÷36Ž40)፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *